Skip to content
← All devotionals

Yadessa Aga

Girma

Shared July 17, 2026brought here by Rebecca AKA ጌጤ

መጽሐፈ ነህምያ 9:4-6 አማ54 [4] ሌዋውያኑም ኢያሱና ባኒ፥ ቀድምኤል፥ ሰበንያ፥ ቡኒ፥ ሰራብያ፥ ባኒ፥ ክናኒ በደረጃዎች ላይ ቆመው ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር በታላቅ ድምፅ ጮኹ። [5] ሌዋውያኑም ኢያሱ፥ ቀድምኤል፥ ባኒ፥ አሰበንያ፥ ሰራብያ፥ ሆዲያ፥ ሰበንያ፥ ፈታያ እንዲህ አሉ፦ ቆማችሁ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላካችንን እግዚአብሔርን ባርኩ። እንዲህም በሉ፦

በበረከትና በምስጋና ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ክቡር ስምህ ይባረክ። [6] አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ፥ ሰማዩንና የሰማያት ሰማይን ሠራዊታቸውንም ሁሉ፥ ምድሩንና በእርስዋ ላይ ያሉትን ሁሉ፥ ባሕሮቹንና በእነርሱ ውስጥ ያለውን ሁሉ፥ ፈጥረሃል፥ ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል፥ የሰማዩም ሠራዊት ለአንተ ይሰግዳሉ።

... “Stand up and praise the Lord your God, for he lives from everlasting to everlasting!” Then they prayed: “May your glorious name be praised! May it be exalted above all blessing and praise! [6] “You alone are the Lord. You made the skies and the heavens and all the stars. You made the earth and the seas and everything in them. You preserve them all, and the angels of heaven worship you.

Share one he gave you

0 lanterns lit for Yad

Girma — Yadessa Emiru Aga