Skip to content
← All devotionals

Yadessa Aga

Random mornings

Shared October 10, 2025brought here by Bilu

ሳታፍርብኝ ፡ እንድቆም ፡ ፊትህ ዕድሜዬ ፡ ይለቅ ፡ እቤትህ ሳታፍርብኝ ፡ እንድቆም ፡ ፊትህ ዘመኔ ፡ ይለቅ ፡ እቤትህ ሳታፍርብኝ ፡ እንድቆም ፡ ፊትህ ሕይወቴ ፡ ይመር ፡ እፊትህ

Share one he gave you

0 lanterns lit for Yad